ኢትዮጵያ ባለብዙ ታሪክ (Surplus History) ሃገር ናት፡፡ ተገቢው የታሪክ አጠቃቀም ባለመኖሩ ምክንያት ግን ብዙ የታሪክ ጫና የተሸከመች (Burden of History) ናት፡፡ የ‹‹የታሪክ ይሞግት›› ፖድካስት ፕሮግራም በኢትዮጵያ ታሪክ ፍሬ ነገር ጭብጥና ዕይታ ዙሪያ የሚነሱ ተዋሰሆዎችን (discourses) በነገረ ታሪክ ዕውቀት ይሞግታል፡፡ ስለዚህ የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ከይዘታዊ ታሪክ እስከ ነገረ ታሪክ ጥናት ዕውቀት አላባዎች (empirical and philosophical historiography) ያካተተ ይሆናል፡፡

"]

Tarik Yimogit

By Birhanu Debotch

Subscribe
Notify of
guest
0 Comments
Inline Feedbacks
View all comments