ይህ ፖድካስት የዶ/ር ታዬ ንጉሴን የስራና የአለም አቀፍ ተሞክሮ ያመለክታል፡፡ዶ/ር ታዬ ንጉሴ ለረጅም ጊዜ የተዘጋጁበት የስራና የህይዎት ተሞክሮ አሁን የያዙትን አመለካከት፤ አስተሳሰብና ፍልስፍና ላይ እንዳደረሳቸዉ ያሳያል፡፡ የእያንዳዳችን መንፈሳዊ፤ ስነ-ልቦናዊ እና አካላዊ ጥንካሬን ለማበርታት በህይወት የሚገጥሙንን ተግዳሮቶች ተቐቁመን እንዴት ስኬታማ፤ ጤነናማና ደስተኛ መሆን እንደምንችል የምንማርበት ፖድካስት ነዉ፡፡

"]

The Art of Living

By Dr. Taye Negussie

Subscribe
Notify of
guest
0 Comments
Inline Feedbacks
View all comments